EXPLORE
Featured
Charts
Popular
Latest
News
Band Names
ARTIST SIGNIN
View More Notifications
View More Messages
Notifications Settings
Yeh Lebesh by Fresh_mc from Addis Abeba. Ethiopia
2025-04-30T11:00:02+00:00
Fresh_mc
pop
ይህ ልብሽ (yeh Lebesh)
@freshmc1
rnb
soulmusic
pop
ይህ ልብሽ (ኤይይ___ሃ___ሃ) የፈካም ነበር እንደ ብርሃን አጋጣሚም ነበር ማይታመን ባይ ከጭልምልምታ አንዳችን ከጭለማ ፍቅርም ሆኖ ሳገኝ ለልቤም የተስማማ የሚያድን ስል ሊውጥ ካለው...
Yet i make no noice, like i ain't got no choice, like i ain't got no voice, but i destined to win, @fresh_mc
CONNECT
4523
SHARE
Sell Your Music →
iTunes, Spotify & More on TuneCore.com
INDIE
NEW
CLASSICAL
ELECTRONIC
ROCK
INSTRUMENTAL
SOUL
HIP
POP
RAP
TRAP
HOP
SOUNDTRACK
ALTERNATIVE
HOUSE
MUSIC
HIPHOP
EXPERIMENTAL
RB
RNB
DANCE
AMBIENT
EDM
AFRO
Upload
Description
ይህ ልብሽ
(ኤይይ___ሃ___ሃ)
የፈካም ነበር እንደ ብርሃን
አጋጣሚም ነበር ማይታመን
ባይ ከጭልምልምታ አንዳችን ከጭለማ
ፍቅርም ሆኖ ሳገኝ ለልቤም የተስማማ
የሚያድን ስል ሊውጥ ካለው ጭለማ
(ኤይይ ኤይይ)
እንዲያም ነበር እንዲህ (ሃ)
እንደው በአጋጣሚ (ሃ)
ወዲያም ሆነ ወዲህ (ሃ)
እንደው ያአጋጣሚ (ዬ__ዬ)
ከፀፀት ለተመለሰን ደካማ
ሕይወትን ሰጪውን ዜማ
ፊደልን መደላደሉ በማያሻማ
ሀዘንን ለማሸነፍ ሲባልም በሻማ
ከራስ ይልቅ ከፍታን ሀሳቡን በዜማ
ፅናትን ለመላመዱ ተዋስኖም ሊስማማ
ብሎም ለመውጣት ትርምስ ካለው አውድማ
(ሃ)
(ኤይይ ኤይይ ዬ)
ወጋገትን በቃል በቃለ መሀላ
ተስፋ ነው ለሱ ከተስፋም ማይላላ
ራእይ አይደል ቢሆን ጠቅላላ
ምሎም ከእንግዲህ ላያይ ወደ ኋላ
ፍፃሜን ያገኘ ውጤት ለማለት ሁዋላ
ስጦታም አይደል ቢሆን ተስጥኦ ነው ለመላ
ከላይ ሊሻር የማይቻል አይደል በሌላ
(ኤይይ)
ጥበብ ነው
ጥበብ ነው
ፍፁም የተሟላ (ሃ)
(ኤይይ ኤይይ)
የፈካም ነበር እንደ ብርሃን
አጋጣሚም ነበር ማይታመን
ይህ ልብሽ
ይህ ልብሽ
ይህ ልብሽ
(ኤይይ ኤይይ)
ያላበቃ ነው ያላለፈም ወኔ
የትላንትናውን እኔ የዛሬው እኔ
ኤይይ ቢረሳኝ ተረስቶኝ ያሳለፍኩት ሁሉ ያኔ
ከመሰረቱም ይሆን ነበር ቅኔ
ኤይይ አሁን ላይ ከደረስኩበትም ሁኜ
ባይ ብሰማ ሲባል ተመኘ ብሎም አምኜ
ኤይይ ለፍቅር ሲባል እንጂ ማንንስ ሁኜ
ብጣደፍም ነው እንጂ በፀሎቱም ለምኜ
(ኤይ_ዬ_ዬ)
ከልቤ የሚኖግደውን የፍቅር መውገድ
ፍቅርን በልቤ ልቤም ሲል ለመውደድ
ከነፍሴ የሚሰማኝን የእሳት መንደድ
ለነፍሴ ብጠይቅ ምህረትን ለመውደድ
ሕመም አለው አንዳንዴ መራመድ
ደስታም አለ ሕይወት መንገድ (ሃ)
አይለየን ስል ተለያየን
አበቃ ስልም ተገናኘን
ፍቅር ቢሆን እንጂ የተያየን
ምክኒያት ቢኖር እንጂ የተገናኘን (ሃ_ዬ_ዬ)
(ኤይይ)
እንደ አንድ እይታ ለዓይን
እውነት ከልብም ሲቆይ
ውድ እንደ ወይን
ዓይን ብቻ አይደል ልብም የሚያይ
ሲቸር ውበትን ውብ እንደ ሰማይ
ሲቸር ውበትን ውብ እንደ ንጋት ፀሐይ
ሰው በምግባሩ እንደሚለያይ
ሲቸር ማማርን ቆንጆ ሲባል ከጠባይ
ሲቸር ምግባርን እሱም ከላይ
የውበት መለኪያውን ስናይ
ከዛም በላይ ነው
ከዛም በላይ ነው
ከሚታየዉም በላይ
ይህ ልብሽ አይሁን አታላይ
ነሽ ቆንጆ ነሽ አማላይ
የልብሽ ታዲያ ምነው ማይታይ
(ኤይይ ኤይይ)
አጋጣሚም ነበር ማይታመን
ይህ ልብሽ
ይህ ልብሽ
ይህ ልብሽ (ሃ)
ዓይኔም ሄዶ ሲያርፍ ከዓይንሽ
ልቤም ብሎ ቢገኝ ከፍቅርሽ
መላሽ ባይሆን የዓይንሽ
በአጋጣሚም ነው አልልሽ
ባላቅ ምን እንደሆን የልብሽ
አጋጣሚም አይደል ስወድቅ በፍቅርሽ (ሃ)
እንደ መስታወት ነው ከዓይንሽ
ተጠያቂም ሲሆን ለልብሽ
አጋጣሚም ነው እኔ አልልሽ
ብሎም እዚህ ለመድረሱ ፍቅርሽ (ሃ)
ይህንንም ስልሽ አይደል ልዋሽሽ
ከቃላት በላይ ነው ሁሉንም ላስታውስሽ (ሃ)
ቃልም ላይመለስ እኔ ብዬ አልምልልሽ
ልቤን ከሆን ፍላጎትሽ (ሃ)
የተሰበረን ልብ እንኪ
ካልሆንም ለነፍስሽ
ሊያደርስ የማይችል መውደድን ለፍቅርሽ (ሃ_ዬ)
ከጎንሽ ባልሆንም ከጆሮዬ እስትንፋስሽ
ልቤን ወስደሽ ነፍሴን ለመጥራትሽ
መላ ሐሳቤን ሰርቀሽ ዝምታን ለምላሽሽ
ባይገባኝ ነው ያንቺ ምን እንደሆን (ሃ)
ይህ የልብሽ
ይህ የልብሽ
ይህ የልብሽ (ዬ__ዬ)
Release date
December 29, 2022
SELL YOUR MUSIC
Want to sell your music on iTunes,
Spotify, and more? TuneCore can help!
Report copyright infringement
Share
Embed
Share on Social Networks
Share URL
Copy and paste this code into your web page
Dark Skin
Close
Share
Mention
Radio Stations
Save
Close
Delete
Are you sure you want to delete this track?
Are you sure you want to delete this playlist?
Delete
Cancel
Update Required
To play the media you will need to either update your browser to a recent version or update your
Flash plugin
.
Register
Login
Register using your email address.
Agree to the
Terms & Conditions
Register
Sign in using your email address.
Remember me
Forgot password?
Login
If you have already registered and linked your twitter account click the button below to login using Twitter.
Connect with Twitter
0